Upcoming Events

2016-09-21
Conferences
 • 0

  day

 • :
 • 0

  hour

 • :
 • 0

  min

 • :
 • 0

  sec

Features Intro-am

የድርጅቱ ዓርማና ትርጉሙ

በዓርማው ላይ የምንመለከተው ነጭ የባህር ወፍ (Seagull) አንድ ሰው ወይም ተቋም አለኝ የሚለውን የመጨረሻ አቅም ከተጠቀመ በኋላ ከዛም በላይ ለማሳደግ የሚያስችል አቅም አለኝ ብሎ መስራት እንዳለበትና እንደሚቻልም የሚያመለክት ሲሆን ይህ መርህ ሲዳርታ ሲመሰረት ጀምሮ መነሻ አድርጎ የተነሳበት ነው፡፡(CFR. ጆናታን Livingstone ዓርማ) በአርማው መሀከል የቆሙት ሁለት ተመሳሳይነት ያላቸው ነገር ግን በመጠን የሚለያዩ ነገሮች የሚያመለክቱ ናቸው፡፡ ለምሳሌ በሀገር ደረጃ ብንመለከት ቤልጅየምና ኢትዮጵያን በፆታ ደረጃ ደግሞ ወንድና ሴትን ወ.ዘ.ተ ሊወክሉ ይችላሉ፡፡ ይህም ማለት ልዩነታቸው አንዱ ሌላውን ሊሆን እንደማይችልና በሌላ በኩል ደግሞ አንዱ ከሌለው የተሻለ ወይም የሚበልጥ አለመሆኑን የሚያመለክትና ይህም ሲዳርታ ሲመሰረት ጀምሮ ይዞ የተነሳው መርህ ነው፡፡ሙሉውን ያንብቡ

ስሲዳርታ ዴቨሎፕመንት ኢትዮጵያ

ተልዕኮ

ተልዕኮ

በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች እንዲበረታቱና ተስፋ ያላቸው ዜጎች ሆነው እንዲያስቡ ...

ራዕይ፣

ራዕይ፣

በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች ራሳቸውን ችለው የተስተካከለ ህይወት ሲመሩና ሲኖሩ ማየት ነው፡፡

ዋና ዋና እሴቶች/መርሆዎች/

ዋና ዋና እሴቶች/መርሆዎች/

የህብረተሰብ ክፍሎ ሲሆኑ እነዚህም ሰብአዊ ከበሬታ፣ ርህራሄና ፍቅር በአግባቡ ማግኘት እንዳለባቸው ፍፁም የሆነ እምነት አለው፣

ስትራቴጂያዊ ዕቅድ

ስትራቴጂያዊ ዕቅድ

የድርጅቱ ዓላማ ሳይዛነፍና ሳይሸራረፍ ስልታዊ በሆነ መልኩ ለማስፈፀም,በውጤት ላይ አተኩሮ ለመስራት...